エピソード

  • የጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሄት
    2025/11/06
    የዛሬው የዜና መፅሄት፤ በአፋር ክልል በትግራይ ሀይሎች የቀሰቀሱት ግጭት፤ ፤የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ ከ7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በፊት የሕገመንግሥት ማሻሻያ እንዲደረግ መጠየቃቸውን ያስቃኛል።
    続きを読む 一部表示
    22 分
  • የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/11/05
    በኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ መባሉ፤ «ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል» የተባለው የሱዳን ጦርነት፣ የጀርመን መራሄ መንግሥት ለምን የሶርያ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አሳሰቡ በኒውዮርክ ምርጫ የግራ ክንፍ ፖለቲከኛ በከንቲባነት ማሸነፋቸው
    続きを読む 一部表示
    20 分
  • የማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት
    19 分
  • የጥቅምት 24 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    2025/11/03
    የዜና መፅሔታችን መንግሥት እና በህወሓት መካከል ከምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀመር የቀረበው ጥሪ፤ ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ አስቻይ ኹኔታዎች እንዲኖሩ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ኦነግ መጠየቁ፤ እንዲሁም ለትራምፕ ዛቻ የናይጀሪያ ምላሽ የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት ከዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ መሰናዶዎች ቀዳሚው ማኅደረ ዜና የሱዳንን ቀውስ ይቃኛል።
    続きを読む 一部表示
    16 分
  • የጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/10/31
    ዜና መጽሔት ዛሬ ፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በየመን ስደተኞች የተገደሉበት የአሜሪካ ጥቃት “እንደ የጦር ወንጀል” እንዲመረመር መጠየቁ የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት የአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የአምስ ት ቀናት የግብፅ ጉብኝት ፤ እና አንድምታዉ እንዲሁም አፍሪካውያን ተማሪዎች ለምን የሩሲያን ዩንቨርስቲዎች ይመርጣሉ? የተሰኙ ርዕሶችን ያስቃኘናል።
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ሐሙስ
    19 分
  • የጥቅምት 19 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    2025/10/29
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው በሰጡት ገለጻ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስተያየት ጠይቀናል። የብሪታንያ መንግሥት በሴቶች ላይ የወሲብ ጥቃትና ትንኮሳ በመፈጸም ተከሶ በአንድ የብሪታንያ ፍርድ ቤት እስርና ወደ ሀገሩ መባረር የተበየነበትን ሀዱሽ ገብረሥላሴ ቅባቱን ወደ ኢትዮጵያ ማባረሩን ዛሬ አስታውቋል። ጀርመን ውስጥ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት ጀርመን ውስጥ በርካታ ሴቶች ከቤት ውጪ ደኅንነት እንደማይሰማቸው ማመልከቱን መነሻ ያደረገ ሌላ ዘገባ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተካተዋል።
    続きを読む 一部表示
    18 分
  • የጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሔት
    2025/10/28
    የዜና መፅሔት ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ከሐገሪቱ የምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡትን መልስና ማብራቂያ የሚዳስሰዉን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ የምሥራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ የጋራ ግብረ-ኃይል ከ40 በላይ የአማፂ ቡድን መሪና አባላትን ገደልኩ ማለቱን የሚቃኝ ዘገባም አለዉ።የሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ መሸለምና የሱዳን ጦርነትንም የሚመለከቱ ዘገቦች አሉትም።
    続きを読む 一部表示
    19 分