『የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት』のカバーアート

የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

በዜና መጽሔት ዳግም እየተስተዋለ የመጣው የሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ሥጋት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የነበረውን በረራ ማቋረጡ እና የተፈጠረው ውጥረት፣ ኢትዮጵያ የጠየቀችው የዓለም ባንክ ድጋፍ አንድምታ፣ ቅንጅት የመሰረቱ ፓርቲዎች ከአሜሪካ ኤምባሲ መሪዎች ጋር ተወያዩ፤ እንዲሁም “ሰላሌን በጅምላው ተሳድበዋል” የተባሉ ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋሉ በሚል ርዕስ የተቀናበሩት ዘገባዎች ይቀርባሉ።
まだレビューはありません