『የሐሙስ ጥር 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት』のカバーアート

የሐሙስ ጥር 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት

የሐሙስ ጥር 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

የዓለም ዜናን ተከትሎ፤በሚቀርበው የዜና መፅሄት ጥንቅራችን ፤ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ እና የፀጥታ ተግዳሮት፤ ብሔራዊ ቋንቋና ገለልተኛ የሕዝብ ቆጠራን ጨምሮ 17 አጀንዳዎች ለምክክር ኮሚሽን ቀረበ መባሉን፤ ለጠቅላላ ምርጫ የፀጥታ ኹኔታን በሚመለከት የተደረገ ውይይትን፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ ምዕራፎች ለተማሪዎች እንዳይሰጡ ማገዱን፤ በዚህ ሳምንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን ዕውቁ ኤርትራዊ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አስምሮምን የሚዘክር ርዕሰ ጉዳዮችን አካቷል።
まだレビューはありません