『ዜና መጽሔት』のカバーアート

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

著者: DW
無料で聴く

このコンテンツについて

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2025 DW 政治・政府
エピソード
  • የመስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    16 分
  • የመስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/09/17
    የዜና መጽሔት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ መቀጠሏ፤ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች በደቡባዊ ትግራይ ዞንና በሌሎች አካባቢዎች የመብት ጥሰት ተፈጽሟል ማለታቸው፤ በእሥር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ ሕመም እንደጠናባቸው መገለጹ፤ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ ያስገደደው አዲስ አበባ ላይ የተከሰው የመሬት መንሸራተት እንዲሁም የአረብ ሃገራት መንግሥታት አስቸኳይ ጉባኤ ውሳኔና አንድምታውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።
    続きを読む 一部表示
    22 分
  • የመስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/09/16
    ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላም ሥለሚሰፍንበት ሁኔታ የሚነጋገር ጉባኤ አዲስ አበባ ዉስጥ መጀመሩን አማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት የመማር-ማስተማሩን ሒደት አሁንም እያወከዉ መሆንኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አጠገብ ሊያስገነባ ሥላቀደዉ ግዙፍ አዉሮፕላን ማረፊያ የተነጋገረ ስብሰባ
    続きを読む 一部表示
    14 分
まだレビューはありません