『የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የተወሰኑ ምዕራፎችን አገደ』のカバーアート

የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የተወሰኑ ምዕራፎችን አገደ

የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የተወሰኑ ምዕራፎችን አገደ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ ምዕራፎች ለተማሪዎች እንዳይሰጡ አገደ ፡፡ መምሪያው እገዳውን የጣለው በመማሪያ መጽሀፍት ውስጥ “ የውሸት ታሪኮች” ተጽፈዋል በሚል ነው ፡፡
まだレビューはありません