『የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የጀርመን ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት 10 ታማሚዎችን በመግደል ጥፋተኛ በተባለች ነርስ ላይ የእድሜ ልክ እስራት ፈረደ። ግለሰቧ 27 ሰዎች ላይም የመግደል ሙከራ በማድረግ ጥፋተኛ ተብላለች። ፈረንሳይ ውስጥ በዛሬው ዕለት አንድ ግለሰብ በመኪና ሆን ብሎ በሰዎች ላይ ባደረሰው ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ተጎዱ። ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጋዛ ባለሥልጣናት እስራኤል በዛሬው ዕለት የ15 ፍልስጤማውያንን አስከሬን መመለሷን አስታወቁ። ሀማስም ከሁለት ሳምንት በፊት 20 ታጋቾችን እና 21 አስከሬኖችን ለእስራኤል አስረክቧል። የሩሲያ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው የኒኩሊየር የጦር መሣሪያ ሙከራ እንደምትጀምር ዛሬ አስታወቁ።
まだレビューはありません