エピソード

  • በእምነት መቅረብ
    2025/04/22

    'በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።'

    ዕብራውያን 4:15-16

    続きを読む 一部表示
    8 分
  • ኢየሱስ ተነሥቷል
    2025/04/20

    'እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቷል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ። አሁንም ፈጥናችሁ ሂዱና ለደቀ መዛሙርቱ፣ ‘ከሙታን ተነሥቷል፤ ቀድሟችሁ ወደ ገሊላ ይሄዳል፤ በዚያ ታዩታላችሁ’ ብላችሁ ንገሯቸው። እንግዲህ ነግሬአችኋለሁ!” '

    ማቴዎስ 28:6-7

    続きを読む 一部表示
    7 分
  • ስለኛ የተከፈለ ዋጋ
    2025/04/19

    ዮሐንስ 19:1-7

    [1] ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። [2] ወታደሮችም የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አደረጉ፤ ሐምራዊ ልብስም አለበሱት፤ [3] እየተመላለሱም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን” እያሉ በጥፊ ይመቱት ነበር። [4] ጲላጦስም እንደ ገና ወደ ውጭ ወጥቶ፣ “እንግዲህ ወደ እናንተ ያወጣሁት ለክስ የሚያደርስ ወንጀል እንዳላገኘሁበት እንድታውቁ ነው” አላቸው። [5] ኢየሱስ የእሾኽ አክሊል ደፍቶ ሐምራዊ ልብስም ለብሶ ወጣ፤ ጲላጦስም፣ “እነሆ፤ ሰውየው!” አላቸው። [6] የካህናት አለቆችና ሎሌዎቻቸውም ባዩት ጊዜ፣ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ጮኹ። ጲላጦስ ግን፣ “እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት፤ በእኔ በኩል ለክስ የሚያደርስ ወንጀል አላገኘሁበትም” አላቸው። [7] አይሁድም፣ “እኛ ሕግ አለን፤ ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ ስላደረገ በሕጋችን መሠረት መሞት አለበት” አሉ።

    続きを読む 一部表示
    10 分
  • በስፍራ ፀንቶ መጠበቅ / Prophet Dagmawi
    2025/04/15

    ዕንባቆም 2:1-4

    [1] በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፤ በምሽጉ ቅጥር ላይ ወጥቼ እቈያለሁ፤ ምን እንደሚለኝ፣ ለክርክሩም የምሰጠውን መልስ ለማወቅ እጠባበቃለሁ። [2] እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “በቀላሉ እንዲነበብ፣ ራእዩን ጻፈው፤ በሰሌዳም ላይ ቅረጸው። [3] ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም ይናገራል፤ እርሱም አይዋሽም፤ የሚዘገይ ቢመስልም ጠብቀው፤ በርግጥ ይመጣል፤ ከቶም አይዘገይም። [4] “እነሆ፤ እርሱ ታብዮአል፤ ምኞቱ ቀና አይደለም፤ ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል።

    続きを読む 一部表示
    19 分
  • ከማርያም የተወለደው እርሱ በዓብ ዘንድ የመቆም ድፍረቴ ነው
    2025/04/13

    ከማርያም የተወለደው እርሱ

    በዓብ ዘንድ የመቆም ድፍረቴ ነው

    続きを読む 一部表示
    6 分
  • ' ከመጽሐፍ ቅዱስ ሴት እህቶቻችን ይህንን እንማር ' / ክፍል ስድስት
    2025/04/04

    ' ከመጽሐፍ ቅዱስ ሴት እህቶቻችን ይህንን እንማር ' ክፍል ስድስት

    続きを読む 一部表示
    10 分
  • ጤናማ ፀሎት
    2025/04/01

    ጤናማ ፀሎት

    በመላው UAE የምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ ሐሙስ በሳምንት 1 ቀን ለ 1 ሰአት ማለዳ 5:00-6:00am የሰንሰለት ፀሎት መጀመራችን ይታወቃል። አሁንም ይህን የማለዳ የፀሎት ሰንሰለት ኑ እንፀልይ እንያያዝ , ስለ ነፍሳት እንማልድ እያልኩ ጥሪዬን አቀርብላችሗለሁ።

    ተባረኩ

    続きを読む 一部表示
    7 分
  • 'እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ እግዚአብሔርም እንደተናገረው ለሣራ አደረገላት '
    2025/03/31

    ' እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት ሣራን ዐሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት። '

    ዘፍጥረት 21:1

    続きを読む 一部表示
    11 分