『ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው』のカバーアート

ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው

ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ሰሞኑን በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፊል ያሉትን የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ላይ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ያነሷቸው የደመወዝ፣ የጥቅማ ጥቅምና ምቹ የሥራ ሁኔታ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ካላገኙ ሙሉ የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ እንደሚችሉ አሳሰቡ፤ የጤና ሚኒስቴር አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ።

ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነውに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。