『የጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

በውዝግብ እና ዓመፅ ያታጀበው የታንዛንያ ምርጫ ማሸነፋቸውን ያወጁት ሳምያ ሱሉሑ ሐሰን በዛሬው ዕለት የፕረዚደንትነት ቃለ መሐላ ፈጸሙ። የጀርመን ፕረዚደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር በጋና የ3 ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አክራ ገብተዋል። እስራኤል በሊባኖስ በሁለት ቦታዎች በፈጸመችው የአየር ጥቃት 2 ሰዎች መገደላቸውንና 7 መቁሰላቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
まだレビューはありません