『የጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦሮምያ ክልል በምሥራቅ አርሲ ዞን አስተዳደር በሚገኙ አራት ወረዳዎች በኡትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተፈጸሙ ያላቸውን ግድያዎች አወገዘ በታንዛንያ የተካሄደውን ምርጫ ተቃውመው ሰልፍ ከወጡት ውስጥ ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል ሲል፣ የታንዛኒያ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ አስታወቀ። የተመድ ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን ማወቁን ተናግሯል። የትራምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ በየዓመቱ የምትቀበላቸውን ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንደምትቀንስ አስታወቀ
まだレビューはありません