『የጥቅምት 19 ቀን 2018 የዜና መፅሔት』のカバーアート

የጥቅምት 19 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

የጥቅምት 19 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው በሰጡት ገለጻ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስተያየት ጠይቀናል። የብሪታንያ መንግሥት በሴቶች ላይ የወሲብ ጥቃትና ትንኮሳ በመፈጸም ተከሶ በአንድ የብሪታንያ ፍርድ ቤት እስርና ወደ ሀገሩ መባረር የተበየነበትን ሀዱሽ ገብረሥላሴ ቅባቱን ወደ ኢትዮጵያ ማባረሩን ዛሬ አስታውቋል። ጀርመን ውስጥ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት ጀርመን ውስጥ በርካታ ሴቶች ከቤት ውጪ ደኅንነት እንደማይሰማቸው ማመልከቱን መነሻ ያደረገ ሌላ ዘገባ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተካተዋል።
まだレビューはありません