『የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና』のカバーアート

የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆናል የሚለዉን ሥጋት ከምልክቶቹ ጋር ያሰባጠረዉን ዘገባ ያስቀድማል።አንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በተፈናቃዮች አያያዝ ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ለመክሰስ ማቀዱን የሚዳስሰዉ ዘገባ ተከትሎ፣የኢትዮጵያ ዉስጥ ቴክኒክና ሙያ የሚያጠኑ ተማሪዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የሚያወሳዉ ያሰልሳል።ዜና መፅሔቱ የጋምቤላ የወርቅ ምርት መጨመሩን የሚቃኝ ዘገባዉ አለዉ።

የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。