『የግንቦት 26 ቀን 2017 ዜና መፅሔት』のカバーアート

የግንቦት 26 ቀን 2017 ዜና መፅሔት

የግንቦት 26 ቀን 2017 ዜና መፅሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

በዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤ የህወሓት አመራሮች ካለፈ ጦርነት ያላገገመች ትግራይን ዳግም ወደሌላ ጥፋት ከሚያስገባ አካሄድ ይቆጠቡ ሲል ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ ማዉጣቱ።የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሚያሰባስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መጠየቁ፡፡ለሳምንት ወደ ትግራይ እንዳይጓዙ ተከልክለው የነበሩ ሸቀጥ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ጉዟቸው እንዲቀጥሉ ተፈቀዳላቸዉ መባሉ ፤ እንዲሁም ከነገ በስትያ ለጉብኝት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያቀኑት አዲሱ የጀርመን ቻንስለር የጉብንት አንድምታ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን

የግንቦት 26 ቀን 2017 ዜና መፅሔትに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。