『የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ』のカバーアート

የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ

የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

7ኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ"አስቻይ" የፀጥታ "ሁኔታዎች" ባሉባቸው ባላቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቋል። ሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን ከፌደራል መንግስት ከማህበራት ተወካዮች ከታዋቂ ሰዎችና ከሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ለሶስት ቀናት ያካሄደውን የምክክርና የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሃ ግብር አብቅቷል። በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ውስጥ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት 6 የኃይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች በመውደቃቸው ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ወደ ሱዳን የሚተላለፈውን ጨምሮ በዞኑ አብዛኛዎቹ ከተሞች ኤሌክትሪክ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。