『የሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ,ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ,ም የዓለም ዜና

የሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ,ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን የአቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስን ያለመከሰስ መብት አነሳ። የአዲስ አበባ ሰበር ሰሚ ችሎት የጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ የዋስትና መብት እንዲጠበቅ ወሰነ። ከሕንድ ወደ ለንደን ለመጓዝ 242 መንገደኞችን አሳፍሮ የተነሳው አውሮፕላን በደቂቃዎች ውስጥ ተከስክሶ በርካቶች መሞታቸው ተሰማ። የአውሮጳ ሕብረት ኢራን የኒኩሊየር ጦር መሳሪያ እንዳይመረት የሚያግደዉንና የተቀበለችዉን ግዴታ እንድታከብር ጠየቀ።

የሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ,ም የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。