『የሰኔ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የሰኔ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

የሰኔ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

መቐለ፥ ሕወሓት የፌዴራል መንግሥቱን በበርካታ ጉዳዮች ከሰሰ፤ ባሕርዳር፥ የማዳበሪያ ዋጋ ማሻቀብ በዋና ዋና ሰብሎች ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፤ ዋሽንግተን፥ 12 አገራት ላይ የተጣለው የጉዞ እገዳ መተግበር ጀመረ፤ የሎስ አንጀለስ አመጽ የተቀላቀለበት የተቃውሞ ሰልፍ፤ ሩስያ ሌሊቱን ዩክሬንን በመጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት ደበደበች፤ ጋዛ፥ የእስራኤል ጦር የርዳታ ቁሳቁሶችን በጋዛ ሰርጥ ላሉ ነዋሪዎች የጫነች የተባለች መርከብን አስቆመ

የሰኔ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。