『የሐምሌ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የሐምሌ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የሐምሌ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

-የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት የዳግም ጦርነት ፉከራና ዝግጅታቸዉን እንዲያቆሙ የሚደረገዉ ጥሪና ግፊት እንደቀጠለ ነዉ።ከዚሕ ቀደም ተደጋጋሚ ሙከራ ባደረጉት ሽማግሌዎች ላይ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ጥሪም ታክሎበታል።-----እስራኤል ላስራበችዉ ለጋዛ ሕዝብ የተለያዩ መንግሥታት የምግብና የመድሐኒት ርዳታ ከዓየር እየተጣሉ ነዉ።የአሜሪካዉ ልዩ መልዕክተኛ ደቡባዊ ጋዛን ሲጎበኙ፣ የጀርመን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ደግሞ የእስራኤል ሰፋሪዎች ፍልስጤማዉያንን መግደል፣ማቁሰልና ማጥቃታቸዉን አዉግዘዋል።-የሩሲያና የቻይና የባሕር ኃይላት የስድስት ቀናት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ዛሬ ጀመሩ።
まだレビューはありません