『የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም የዓለም ዜና』のカバーアート

የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም የዓለም ዜና

የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም አርዕስተ ዜና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ ሻረ። የአንጎላ መንግሥት የነዳጅ ዘይት ዋጋ ለመጨመር መወሰኑ በዚህ ሳምንት ባስነሳው ተቃውሞ ቢያንስ 22 ሰዎች መገደላቸውን አሳወቀ። ጀርመን ለፍልስጤም የመንግሥትነት ዕዉቅና መሰጠት ያለበት የሁለት መንግስታት መፍትሔ ድርድር ሲያበቃ ነው ብላ እንደምታምን አሳወቀች ።ይሁንና እስራኤል በኃይል የያዘችዉን የፍልስጥም ግዛት ለመጠቅላል የእስራኤል ሁለት ሚንስትሮች ያሰሙት ዛቻ የተናጥጠል የዕዉቅና እርምጃ እንድትወስድ ሊያደርጋት እንደሚችል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ጠቁመዋል።
まだレビューはありません