『የሐምሌ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የሐምሌ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የሐምሌ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

-የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት ክልሉ ከኦሮሚያ ክልል ጋር በይገባኛል የሚወዛገብባቸዉን አካባቢዎች ይዞታ በተመለከተ በቅርቡ ያሳለፈዉ ዉሳኔ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎችና የፖለቲካ ፓርቲን ተቃዉሞ ቀስቅሷል። ---የሱዳን ተፋላሚ ኃይላትን ለማደራደር ታስቦ የነበረ የአራት ሐገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ በግብፅና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ልዩነት ምክንያት ተሰረዘ።--በረሐብ ለሚሳቃየዉ የጋዛ ሕዝብ የሰብአዊ ርዳታ የጫኑ ከ200 በላይ ካሚዮኖች ዛሬ ከተቀረዉ ዓለም ወደ ተቆራረጠችዉ የፍልስጤሞች ግዛት ገቡ።የአዉሮጳ መንግስታት ደግሞ ለጋዛ ፍልስጤማዉያን ከየር ሰብአዊ ርዳታ ለመጣል እየተዘጋጁ ነዉ።የዜናዉ መልዕክት የእስካሁኑ ነበር።
まだレビューはありません