『ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ』のカバーアート

ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ለድጎማዉ መነሳት ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን የነጃ ዋጋ አለቅጥ ተንቻርሯል።-ለእጥረቱ ተጠያቂዉ ማንም ሆነ ማን እጥረቱ አለ።የዋጋዉ ንረትና እጥረቱ ወትሮም በየአካባቢዉ በሚደረጉ ግጭቶች ከቤት ንብረቱ የተፈናቀለ፣ መሥራት ያልቻለዉ ወይም ሰላማዊ ዝዉዉሩ የተገደደበበት ሕዝብ፣ በብር የመግዛት አቅም መዳከምና በዓለም ላይ በሚታየዉ ግሽበት ምክንያት ኑሮ የተወደደበት ሕዝብ ለከፋ ችግር መጋለጡን በየአጋጣሚዉ እየተናገረ ነዉ። በዛሬዉ ዉይይታችን የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናርና እጥረቱ ያስከተለና የሚያስከትለዉን ችግር ባጫጭሩ አንስተን መፍትሔዉን ለመጠቆም እንሞክራለን
まだレビューはありません