『እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?』のカバーアート

እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?

እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

1983 ወታደራዊ ሥርዓት ተወገደ።ኤርትራ ነፃ ወጣች።በ1960ዎቹ መልስ አላገኘም የተባለዉ የብሔር-ብሔረሰቦች ጥያቄ መልስ አገኘ ተባለ።በጎሳ ላይ የተመሠረተ ፈ,ደራሊዝም መመሥረቱም ታዋጀ።ጦርነቱ ግን ቀጠለ።ክፍፍሉም ከብሔሮች ወይም ጎሳዎች አልፎ ወደ ንዑስ-ብሔሮች፣ ከዚያም እስከ ጎጥ ቀጥሎ ዛሬ ያንድ ብሔር ወይም ጎሳ አባላት የሆኑ የማሕበረሰብ ክፍሎች እየተቧደኑ ወይም በተናጥል ይጋጫሉ፣ ይገዳደላሉም።
まだレビューはありません