『ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ』のカバーアート

ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ

ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የብርቱካን ተመስገን ትረካ እዉነት-ሐሰትነት ለብዙዎች በጣሙን እሁለት ለተገመሱት ለማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ አስተያየት ሰጪ-ተከታታዮች ማከራከሩን እንደቀጠለ ነበር።ግን እንዲያዉ ለመጠየቅ ያሕል 120 ሚሊዮን የሚሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐቁን የሚያወጣ አንድ መርማሪ ፖሊስ፣ አንድ መርማሪ የሕግ ባለሙያ፣ አንድ መርማሪ ጋዜጠኛ፣ አንድ የምክር ቤት አጣሪ ኮሚቴ እንዴት አጣ?

ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。