『Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle』のカバーアート

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

著者: DW.COM | Deutsche Welle
無料で聴く

このコンテンツについて

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )2024 DW.COM, Deutsche Welle 語学学習
エピソード
  • ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር
    2010/01/27
    እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?
    2010/01/27
    አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ
    2010/01/27
    የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
    続きを読む 一部表示
    14 分

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。