『የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?』のカバーアート

የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?

የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る
概要
ህወሓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚወጉትን ኃይሎች ትደግፋለች በምትባለው በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል የቃላት ጦርነቱ ቀጥሏል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ መንግሥት «የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" በማለት ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ ከቀጠለች «ከባድ መዘዝ» ይጠብቃታል በማለት አስጠንቅቀዋል።
adbl_web_anon_alc_button_suppression_t1
まだレビューはありません