『በቅርቡ እንኳ ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው?』のカバーアート

በቅርቡ እንኳ ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው?

በቅርቡ እንኳ ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው?

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る
概要
ኢትዮጵያ ውስጥ በመገናኛ አውታሮች ላይ የሚደርሰው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እየበረታ ነው ። ከሰሞኑ እንኳን ሦስት ዐሥርተ ዓመታት ግድም ያስቆጠረው ሪፖርተር ጋዜጣ «ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚጻረሩ ይዘቶችን አሠራጭቷል» በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ መታገዱ ተሰምቷል ።
adbl_web_anon_alc_button_suppression_t1
まだレビューはありません