『"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው』のカバーアート

"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከዲሴምበር 24 - 28 / ታህሳስ 15 - 19 በሜልበር ከተማ ስለሚከበረው ዓመታዊው 29ኛ የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ሂደትና ተልዕኮ ይናገራሉ። አ ምስት ቀናት የሚፈጀው ዓመታዊው የስፖርት በዓል የሚከናወነው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።
まだレビューはありません