『የጥር 27 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥር 27 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የጥር 27 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

• የኢትዮጵያ መንግስት በ2018 ከታቀደው ምርጫ በፊት በገለልተኛ መገናኛ ብዙሃን እና በሲቪል ማህበረሰብ ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉን የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዎች ባወጣው አመታዊ ዘገባ አመለከተ። • ሶማሊላንድ በቅርቡ የሀገርነት እውቅና ከሰጠቻት እስራኤል ጋር በቅርቡ የንግድ አጋርነት ስምምነት ሃሳብ አቀረበች። • የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ በእንግሊዘኛ ምህጻሩ RSF በደቡባዊ ምስራቅ ይዞታዉን ኢትዮጵያን ወደ ሚያዋስኑ አካባቢዎች ማስፋቱን አስታወቀ። • ዕውቁ ኤርትራዊ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አስምሮም ለገሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።
まだレビューはありません