『የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

• ከሰሞኑ በትግራይ ኃይሎች እና በፌዴራል መንግስቱ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ከተለያዩ ከተሞች የተፈናቀለው ህዝብ ቁጥር ከ60 ሺ በላይ መድረሱ ተገለጸ። • የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቬት ኩፐር ከአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ወደ ሀገሪቱ ለመድረስ የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር ለመቆጣጠር የሚያስችሉ እርምጃዎች ላይ ትኩረት ማድረጋቸውን አስታወቁ ። • በኒጀር መዲና የአየር ኃይል የጦር ሰፈር ባለፈው ዓርብ ለደረሰው ጥቃት ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚጠራው በእንግሊዘኛ ምህጻሩ አይ ኤስ ኃላፊነት ወሰደ። • የናይጄሪያ ጦር ኃይል የጽንፈኛው ቦኮ ሃራም ታጣቂ ቡድን አዛዥ መግደሉን አስታወቀ።
まだレビューはありません