『-የጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

-የጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

-የጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

በዛሬው የዓለም ዜና ፤ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፤ህወሓት በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል ያለውን ችግር በንግግር ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን መግለፁ።ብሪታኒያ ፤በትግራይ ኃይሎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ዜጎቿ ወደ ሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ መስጠቷን፣ እስራኤል በእስራኤ እና በሀማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ሁለተኛ ምዕራፍ መጀመሩን ተከትሎ የራፋህ መሸጋገሪያ መንገድን በከፊል መክፈቷን፤ኢራን ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ጥረት እየተደረገ መሆኑን አንድ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ፍንጭ መስጠታቸውን፤ የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ተካተዋል።
まだレビューはありません