『የጥር 23 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የጥር 23 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የጥር 23 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

• የሶማሊያ እና የጂቡቲ መሪዎች ከጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ ጋር ጂግጂጋ ውስጥ ተገናኙ ። • ትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት አንድ ሰው መገደሉ ተዘገበ። • በሰሜናዊ ናይጄሪያ ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድኖች በተለያዩ አካባቢዎች ባደረሷቸው ጥቃቶች ሲቪሎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ተገደሉ ። • ደቡብ አፍሪቃ እና እስራኤል አንዳቸው የሌላውን ከፍተኛ ዲፕሎማት በማባረር ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ መግባታቸው ተነገረ።
まだレビューはありません