『የዐርብ ጥር 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የዐርብ ጥር 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዐርብ ጥር 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

አ.አ፥ የሰሜን ኢትዮጵያ ውጥረት ያሳሰበው የአፍሪቃ ኅብረት የቅርብ ክትትል እያደረገ ነው፤ ቤርሊን፥ የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም የአዉሮጳ ሐገራት እንዲያግዙ የሱዳን ፖለቲከኞች ጠየቁ፤ ቤርሊን፥ የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም የአዉሮጳ ሐገራት እንዲያግዙ የሱዳን ፖለቲከኞች ጠየቁ፤ ናይሮቢ፥ ዩናይትድ ስቴትስ ኬንያ ውስጥ የጦር ሠፈር ልታስፋፋ ነው፤ ቴሕራን፥ የዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራንን ፍጥጫ ባየለበት በአሁኑ ወቅት እሥራኤል ድርድሩ ቢቀጥል ትሻለች ተባለ፤ ቪዬና፥ የተመድ የአውቶሚክ ተቆጣጣሪ ቦርድ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገ
まだレビューはありません