『የታኅሣሥ 8 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የታኅሣሥ 8 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የታኅሣሥ 8 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

• የፕሪቶሪያ ስምምነት በሙሉ ተፈጻሚ አለመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ለቀጠለው ግጭት አንዱ ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ። • የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ወይም በእንግሊዘኛ ምህጻሩ አር ኤስ ኤፍ በዳርፉሯ የኤል ፋሽር ከተማ የጅምላ ጭፍጨፋ እና የአካል ማጉደል ተግባር መፈጸሙን የሚያረጋግጥ አዲስ ዘገባ ይፋ ሆነ። • የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማዉያንን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሃገራት ላይ የጉዞ ዕቀባ ጣሉ። • በአውስትራሊያ የቦንዲው የባሕር ዳርቻ ጥቃት የተጠረጠረው ግለሰብ 15 የግድያ ክሶችን ጨምሮ በ59 ወንጀሎች ክስ ተመሰረተበት ።
まだレビューはありません