『የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት』のカバーアート

የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ በኩል የተባባሰው የነዳጅ እጥረት በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ሳይቀር ተሽከርካሪዎችን ከሥራ ሲያስተጓጉል፤ አማራ ክልል ወሎ ላይ ነዳጅ በገዛ እራሴ ከመሬት እየወጣ አካባቢው ላይ መፍሰሱ እየተነገረ ነው፤ ሁለቱንም የሚያስቃኙ ዘገባዎች ደርሰውናል። የዜና መጽሔቱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው «ጊፋታ» በዩኔስኮ መመዝገቡን የሚገልጹ ዘገባዎች ተካተዋል።
まだレビューはありません