『ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ』のカバーアート

ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ

ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ባንፃሩ በቅርቡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ «ምርጫ ለማድረግ መንግሥት በቂ አቅም አለዉ፤ምርጫ እንኳን ዘንድሮ ባለፈዉም ምርጫ አድርገናል እየተዋጋን።» ብለዋል።በግጭት፣ ዉጥረት፣ ተቃርኖና ዉዝግ መሐል ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ ሊደረግ ይችላል? ምርጫ ማድረግ ወይም አለማድረጉስ የኢትዮጵያን ዉስብስብ ችግሮች ለማቃለል ይጠቅማል? እንዴት? በዉይይታችን የሚነሱ ጥያቄዎች ናቸዉ።
まだレビューはありません