エピソード

  • እንወያይ፤ የትግራይ ክልል ቀዉስ ወዴት እያመራ ነዉ? መፍትሔዉስ?
    43 分
  • ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ዝግጅትና የጦርነት እልቂት
    2026/09/25
    በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥትና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል የሚደረግ ያሉት ጦርነትን ሥለጀመረዉ ወገን ማንነት ተፋላሚ ኃይላት አንደሚጠበቀዉ አንዳቸዉ ሌላቸዉን እየወነጀሉ ነዉ።ዉጊያዉ ግን ቀጥሏል
    続きを読む 一部表示
    45 分
  • ምክክሩ በመጨረሻው ምዕራፍ ተስፋ እና ስጋት
    46 分
  • ዉይይት፣ የአዲስ አበባ፣ የመቀሌና የአስመራ መሪዎች ዉዝግብ ንሯል፤ቀጥሎስ? ጦርነት ወይስ ሰላም?
    2026/07/19
    የቃላቱ ጦርነት ደግሞ ከመቀሌና አዲስ አበባ አልፎ አስመራና ካርቱም እየደረሰ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ባለፈዉ ሰኔ 30 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ህወሓት፣ ከኤርትራ (ሻዕቢያ)፣ ከሱዳን (SAF)ና በስም ካልጠቀሷቸዉ ሌሎች ወገኖች ጋር ሆነዉ የኢትዮጵያን ሠላም ለማወክ እያሴሩ መሆናቸዉን አስታዉቀዋል
    続きを読む 一部表示
    45 分
  • የሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ሙሉ ስርጭት
    1 時間
  • ስደት፣ መንከራተት፣ ሞት ማቆሚያው የት?
    44 分
  • ኢትዮጵያ አሰቃቂ ግፎች ከሚፈጸምበት የግጭት አዙሪት መውጣት ለምን ተሳናት?
    2026/08/16
    በተደራራቢ ግጭቶች ውስጥ ለተፈጸሙ ግፎች ተጠያቂነት ሳይረጋገጥ ኢትዮጵያ ሌላ የጦርነት ሥጋት ተጋርጦባታል። ለበርካታ አስርት ዓመታት ስለ ዴሞክራሲ ቢሰበክም የፖለቲካ ልሒቃኑ አገሪቱን ከግጭት አዙሪት ማላቀቅ አልቻሉም። ለምን? የለየለት ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ማቆም የሚችል ወገን አለ? ወይስ ረፍዷል? በአሜሪካው ኢንዲያና ዩኒቨርሲቲ ማወር የሕግ ትምህርት ቤት ተመራማሪ የሆኑት አለማየሁ ፈንታው፤ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ሐይማኖት አሸናፊ እና በግጭትና መፈናቀል ጉዳዮች ላይ ምርምር የሚያደርጉት ዶክተር ሳሙኤል ዘውዴ በውይይቱ ተሳትፈዋል።
    続きを読む 一部表示
    46 分
  • የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል?
    42 分