『ተቃውሞ የበረታባት ኢራን ለድርድርም ይሁን ለጦርነት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች』のカバーアート

ተቃውሞ የበረታባት ኢራን ለድርድርም ይሁን ለጦርነት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

ተቃውሞ የበረታባት ኢራን ለድርድርም ይሁን ለጦርነት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

概要

ኢራን ዳግም በተጣለባት ማዕቀብ መገበያያ ገንዘቧ ሲላሽቅ በተፈጠረ ኢኮኖሚያዊ ጫና የተቀሰቀሰ ተቃውሞ ሦስተኛ ሣምንቱን አስቆጥሯል። እስካሁን ከ530 በላይ ተዋሚዎች እና የጸጥታ አስከባሪዎች መገደላቸውን አክቲቪስቶች ገልጸዋል። ኢራን ለተቃውሞዎች እንግዳ ባትሆንም ጂዖ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ፣ የአሜሪካ እና የእስራኤል መሪዎች የሰጧቸው አስተያየቶች የአሁኑን አሳሳቢ አድርገውታል።
まだレビューはありません